የኦሮሚያ ቤተ ክህነት መሪዎችን ማውገዝ ኣግባብነት የለውም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በኦሮሚያ ቤተ ክህነት መሪዎች ላይ የውግዘት መግለጫ አውጥቷል። የክህነት ስልጣናቸው ላይም ጥያቄ ኣንስቷል።
ይህ ጉዳይ የእምነት ጉዳይ ብቻ አይደለም። ጉዳዩ የኦሮሞ ህዝብ ለዘመናት የቆየ የመብት ጥያቄ ነው።
ለምን?
ምክንቱም የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጥያቄ የኦሮሞ ህዝብ በቋንቋው፣ በባህሉና በንብረቱ የመጠቀም የመብት ጥያቄ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ላለፉት 150 ዓመታት በነፍጠኛ ወታደር በታጀበ ቀሳውስት መሬቱን ሲዘረፍ፣ ባህሉና ቋንቋው ሲወገዝና ሲናቅ፣ ታሪኩ ሲበላሽ ኖሯል። የኦሮሚያ ቤተ ክህነት የጠየቀው ይህ በ 18ኛው ክዘመን የነበረው ወረራ ይቁምና ኦሮሞ በመሬቱ፣ በባህሉና በቋንቋው እምነቱን ይከተል ነው ያሉት።
በኢትዮጵያ ህግ ቢኖር ግን በህግ የሚጥየቁት የሲኖዶሱ አባላት የሆኑት ጳጳሳት ነበሩ። በኦሮሞ ህዝብ ላይ እስከ ዛሬ ያለፉት መንግስታትን መከታ በማድረግ ላደረሱት ትልቅ ወንጀል ኣንድ ቀን ተጠያቂ ናቸው።
ስለዚህ፣
የኦሮሞ ህዝብ ጉዳዩ የእምነት ጉዳይ ብቻ ያለመሆኑን ተረድቶ ከኦሮሚያ ቤተ ክህነት ኮሚቴ፣ ከነእልፍ አእላፍ ቀሲስ በላይ ጋር መቆም ግድ ይለዋል።

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s