ሀገራዊ ምርጫውን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ማካሄድ እንደማይቻል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

ዛሬ ፋና ብርድካስቲንግ የሚከተለውን ዘገበ: የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረው ሁኔታ የተነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ገለፀ። ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ይህንኑ በመረዳት ያወጣውን የጊዜ ሰሌዳ ....

Continue reading
%%footer%%