ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ ባለበት በኣሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ የሴቶች ሩጫ በኣዲስ ኣባባ እየተካሄደ ነው

የከተማው ህዝብ ይህ መንግስት ለህዝቡ እንደማያዝን የምያሳይ ነው ብለው ይተቻሉ። ብዙ ሀገር ድንበሩን በዘጋበትና ህዝብ እንዳይሰበሰብ እየተመከረ ባለበት በኣሁኑ ወቅት ብዙ ህዝብ ሰብስቦ ሩጫ ማካሄድ ለህዝቡ ካለማዘን የተነሳ ነው ብለው ያማርራሉ
ሩጫውን ፋና እንደሚከተለው ዘግቦታል
ሴቶችን ብቻ የሚያሳትፈው ቅድሚያ ለሴቶች የሩጫ ውድድር በመካሄድ ላይ ነው፡፡
“በተሟላ ስርዓተ-ምግብ ምኞቷ ይሳካል  ” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ያለው ሩጫው 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ነው፡፡ መነሻውን እና መድረሻውንም አትላስ ሆቴል አድርጓል፡፡

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%%footer%%