ሀገራዊ ምርጫውን በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ ማካሄድ እንደማይቻል ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

ዛሬ ፋና ብርድካስቲንግ የሚከተለውን ዘገበ:

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ በተፈጠረው ሁኔታ የተነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ምርጫውን ማካሄድ እንደማይችል ገለፀ።

ቦርዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ ይህንኑ በመረዳት ያወጣውን የጊዜ ሰሌዳ በመሰረዝ በሰሌዳው መሰረት መከናወን ያለባቸው ተግባራት ለጊዜው እንዲቆሙ መወሰኑን አስታውቋል።

ቦርዱ በመግለጫው፥ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ለማስፈፀም የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ስራዎች ሲያከናውን ከቆየ በኋላ የምርጫ የጊዜ ሰሌዳውን ይፋ ማድረጉ በማስታወስ፤ በዚህም መሰረት በያዝነው መጋቢት ወር እና በሚያዚያ 2012 ዓ.ም መጠናቀቅ ያለባቸው በርካታ ስራዎች መኖራቸውን ገልጿል።

ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያንብቡ

Leave a Reply

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

%%footer%%